ዘኁልቍ 35:12 NASV

12 እነዚህም፣ ነፍሰ ገዳዩ በማኅበሩ ዘንድ ለፍርድ ከመቅረቡ በፊት እንዳይሞት ከደም ተበቃዩ የሚሸሽባቸው የመማጸኛ ከተሞች ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 35:12