ዘኁልቍ 35:25 NASV

25 ማኅበሩም በነፍሰ ገዳይነት የተከሰሰውን ሰው ከደመኛው እጅ በማስጣል ወደ ሸሸበት ወደ መማጸኛው ከተማ ይመልሰው፤ የተቀደሰ ዘይት የተቀባው ሊቀ ካህን እስኪሞትም ድረስ በዚያ ይቈይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 35:25