ዘኁልቍ 4:8

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8በእነዚህም ላይ ቀይ ጨርቅ ይዘርጉ፤ የአቆስጣውን ቍርበት ደርበውም መሎጊያዎቹን በየቦታቸው ያስገቡ።

ዘኁልቍ 4:8 — NASV