ዘኁልቍ 5:15 NASV

15 ወደ ካህኑ ይውሰዳት፤ ስለ እርሷም አንድ ኪሎ ገብስ ዱቄት ለቊርባን ይውሰድ፤ በላዩ ላይ ዘይት አያፍስስበት፤ ዕጣንም አይጨምርበት፤ ይህ ስለ ቅናት የቀረበ የእህል ቊርባን በደልን የሚያሳስብ የመታሰቢያ ቍርባን ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 5:15