ዘኁልቍ 5:2 NASV

2 “ተላላፊ የቆዳ በሽታ ያለበትን ወይም ማንኛውም ዐይነት ፈሳሽ ከሰውነቱ የሚወጣውን ወይም ሬሳ በመንካቱ በሥርዐቱ መሠረት የረከሰውን ሰው ሁሉ ከሰፈር እንዲያስወጡ እስራኤላውያንን እዘዝ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 5:2