ዘኁልቍ 5:26 NASV

26 ካህኑ የመታሰቢያ ቊርባን እንዲሆን እፍኝ የእህል ቍርባን ከዚያ ወስዶ በመሠዊያው ላይ ያቃጥለው፤ ከዚያም በኋላ ሴቲቱ ውሃውን እንድትጠጣ ያድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 5:26