ዘኁልቍ 6:18 NASV

18 “ ‘ከዚያም ናዝራዊው ተስሎ የተለየበትን ጠጒር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ይላጨው፤ ጠጒሩንም ወስዶ ከኅብረቱ መሥዋዕት ሥር በሚነደው እሳት ውስጥ ይጨምረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 6:18