24 “ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ይጠብቅህም፤
25 እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ይራራልህም፤
26 እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ሰላሙንም ይስጥህ።’ ”
27 “በዚህ ሁኔታ ስሜን በእስራኤላውያን ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”