ዘኁልቍ 7:47 NASV

47 እንዲሁም ለኅብረት መሥዋዕት የሚቀርብ ሁለት በሬ፣ አምስት አውራ በግ፣ አምስት ተባዕት ፍየል እንዲሁም አንድ ዓመት የሆናቸው አምስት የበግ ጠቦቶች ነበሩ። እንግዲህ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ያቀረበው ስጦታ ይህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:47