ዘኁልቍ 7:73 NASV

73 ስጦታውም፣ እያንዳንዱ ለእህል ቊርባን የሚሆን በዘይት የተለወሰ ልም ዱቄት የተሞላ በቤተ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሠላሳ ሰቅል የሚመዝን የብር ሳሕንና ሰባ ሰቅል የሚመዝን ከብር የተሠራ ጐድጓዳ ሳሕን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:73