86 ዕጣን የሞላባቸው ዐሥራ ሁለቱ የወርቅ ጭልፋዎችም እያንዳንዳቸው በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን ዐሥር ሰቅል መዘኑ፤ ባጠቃላይ የወርቅ ጭልፋዎቹ ክብደት አንድ መቶ ሃያ ሰቅል ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:86