ዘኁልቍ 8:17 NASV

17 ከሰውም ሆነ ከእንስሳ በእስራኤል የተወለደ ማንኛውም በኵር ተባዕት የእኔ ነው፤ በግብፅ የነበረውን በኵር ሁሉ በመታሁ ጊዜ የእኔ እንዲሆኑ ለይቻቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 8:17