ዘኁልቍ 8:26 NASV

26 ከዚያ በኋላ ወንድሞቻቸው በመገናኛው ድንኳን ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ ያግዟቸዋል እንጂ ራሳቸው መሥራት የለባቸውም። ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የምታሰማራቸው በዚህ መልኩ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 8:26