ዘኁልቍ 9:17 NASV

17 ደመናው ከድንኳኑ ላይ በሚነሣበት ጊዜ እስራኤላውያን ጒዞአቸውን ይጀምሩ ነበር፤ ደመናው በሚቆምበት ቦታ ደግሞ ይሰፍሩ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:17