ዘኁልቍ 9:23 NASV

23 በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ይሰፍራሉ፤ በእግዚአብሔርም (ያህዌ) ትእዛዝ ይጓዛሉ፤ እነርሱም በሙሴ አማካይነት የተሰጠውን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:23