ዘኁልቍ 9:5 NASV

5 እነርሱም በመጀመሪያው ወር፣ በዐሥራ አራተኛውም ቀን ፀሓይ በምትጠልቅበት ጊዜ በሲና ምድረ በዳ ፋሲካ አደረጉ፤ እስራኤላውያን እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሁሉንም አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:5