ሉቃስ 11:29 NASV

29 ብዙ ሕዝብ እየተሰበሰበ በሄደ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ ይል ጀመር፤ “ይህ ትውልድ ክፉ ነው፤ ታምራዊ ምልክት ይፈልጋል፤ ነገር ግን ከዮናስ ምልክት በስተቀር ሌላ አይሰጠውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 11:29