ሉቃስ 13:25 NASV

25 የቤቱ ባለቤት ተነሥቶ በሩን ከቈለፈ በኋላ በውጭ ቆማችሁ፣ ጌታ ሆይ፤ ክፈትልን እያላችሁ በሩን ማንኳኳት ትጀምራላችሁ። “እርሱ ግን፣ ‘ማን እንደሆናችሁና ከየት እንደመጣችሁ አላውቅም’ ብሎ ይመልስላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 13:25