ሉቃስ 15:25 NASV

25 “በዚህ ጊዜ ታላቁ ልጅ በዕርሻ ቦታ ነበረ፤ ከዚያም ተመልሶ ወደ ቤት በተቃረበ ጊዜ፣ የሙዚቃና የጭፈራ ድምፅ ሰማ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 15:25