ሉቃስ 15:24 NASV

24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበር፤ አሁን ግን ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር፤ ተገኝቶአል።” ከዚያም ይደሰቱ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 15:24