31 ኢየሱስም ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ለብቻ ወስዶ እንዲህ አላቸው፤ “እንግዲህ ወደ ኢየሩሳሌም ልንወጣ ነው፤ ነቢያት ስለ ሰው ልጅ የጻፉትም ሁሉ ይፈጸማል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:31