32 ለአሕዛብ አሳልፈው ይሰጡታል፤ እነርሱም ያፌዙበታል፤ ያንገላቱታል፤ ይተፉበታል፤ ይገርፉታል፤ ከዚያም ይገድሉታል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 18:32