26 በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ አይሁን፤ ይልቁን ከእናንተ ታላቅ የሆነ እንደ ታናሽ፣ ገዥ የሆነም እንደ አገልጋይ ይሁን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:26