ሉቃስ 22:27 NASV

27 ለመሆኑ፣ በማእድ ከተቀመጠና ቆሞ ከሚያስተናግድ ማን ይበልጣል? በማእድ የተቀመጠው አይደለምን? እኔ ግን በመካከላችሁ ያለሁት እንደ አንድ አገልጋይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 22:27