ሉቃስ 3:22 NASV

22 መንፈስ ቅዱስም በአካላዊ ቅርጽ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ ከሰማይም፣ “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 3:22