ሉቃስ 3:4

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4ይኸውም ነቢዩ ኢሳይያስ በመጽሐፉ እንዲህ ሲል በጻፈው ቃል መሠረት ነበር፤“በበረሓ እንዲህ ብሎ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፤ጐዳናውንም አቅኑ፤

ሉቃስ 3:4 — NASV