ሉቃስ 5:29 NASV

29 ሌዊም ለኢየሱስ በቤቱ ትልቅ ግብዣ አደረገ፤ ብዙ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና ሌሎች ሰዎችም ከእነርሱ ጋር በማእድ ተቀምጠው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:29