ሉቃስ 5:30 NASV

30 ፈሪሳውያንና ጸሐፍታቸውም “ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ‘ከኀጢአተኞች’ ጋር የምትበሉትና የምትጠጡት ለምንድን ነው?” እያሉ በደቀ መዛሙርቱ ላይ አጒረመረሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:30