ሉቃስ 7:36 NASV

36 ከዚህ በኋላ ከፈሪሳውያን አንዱ ምግብ አብሮት እንዲበላ ኢየሱስን ጋበዘው፤ እርሱም ወደ ፈሪሳዊው ቤት ሄዶ በማእድ ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 7:36