15 “ፍየሉንም ለሕዝቡ የኀጢአት መሥዋዕት አድርጎ ይረደው፤ ደሙንም ወደ መጋረጃው ውስጥ ወስዶ በወይፈኑ ደም እንዳደረገው በዚህኛው ያድርግ፤ ደሙን በስርየቱ መክደኛ ላይ፣ እንዲሁም በመክደኛው ትይዩ ይርጭ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:15