16 ከእስራኤላውያን ርኵሰትና ዐመፅ፣ ከየትኛውም ኀጢአታቸው ይነጻ ዘንድ በዚህ ሁኔታ ለቅድስተ ቅዱሳኑ ያስተሰርይለታል፤ በርኵሰታቸው መካከል በእነርሱ ዘንድ ላለችውም የመገናኛዋ ድንኳን እንደዚሁ ያደርጋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:16