ዘሌዋውያን 16:17 NASV

17 አሮን ለማስተሰረይ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለራሱ፣ ለቤተሰቡና ለእስራኤል ማኅበረሰብ ሁሉ አስተሰርዮ እስኪወጣ ድረስ ማንም ሰው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ አይገኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 16:17