6 ለአምላካቸው (ኤሎሂም) የተቀደሱ ይሁኑ፤ የአምላካቸውንም (ኤሎሂም) ስም አያርክሱ። ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርበውን መሥዋዕት የአምላካቸውን (ኤሎሂም) ምግብ ስለሚያቀርቡ ቅዱሳን ይሁኑ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 21
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 21:6