11 “ ‘ሰውየው ሁለት ርግቦች ወይም ሁለት የዋኖስ ጫጩቶች ለማቅረብ ዐቅሙ ካልፈቀደ፣ ስለ ሠራው ኀጢአት የኢፍ መስፈሪያ አንድ ዐሥረኛ የላመ ዱቄት ለኀጢአት መሥዋዕት ያቅርብ፤ ነገር ግን የኀጢአት መሥዋዕት ስለ ሆነ ዘይት አያፍስበት፤ ዕጣንም አይጨምርበት፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:11