20 ዐፈሩስ እንዴት ያለ ነው? ለም ወይስ ደረቅ? ደናም ወይስ ደን አልባ? በተቻለ መጠን ከምድሪቱ ፍሬ ይዛችሁ ኑ። ወቅቱ የወይን ፍሬ መብሰል የጀመረበት ጊዜ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 13:20