ዘኁልቍ 17:6 NASV

6 ሙሴም ለእስራኤላውያን ተናገራቸው፤ አለቆቻቸውም በቀደሙት በያንዳንዱ አባቶች ስም ዐሥራ ሁለት በትር ሰጡት፤ የአሮን በትርም በበትሮቹ መካከል ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 17:6