ዘኁልቍ 18:8 NASV

8 ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) አሮንን እንዲህ አለው፤ “ለእኔ በሚቀርበው መባ ላይ ኀላፊነትን የሰጠሁህ እኔው ራሴ ነኝ፤ እስራኤላውያን የሚያቀርቡልኝም የተቀደሰ መባ ሁሉ ለአንተና ለልጆችህ መደበኛ ድርሻችሁ እንዲሆን ሰጥቻችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:8