ዘኁልቍ 23:14 NASV

14 ስለዚህም በፈስጋ ተራራ ጫፍ ላይ ወዳለው ወደ ጾፊም ሜዳ ወሰደው፤ እዚያም ሰባት መሠዊያ ሠርቶ በእያንዳንዱ ላይ አንድ ኮርማና አንድ አውራ በግ ሠዋ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 23:14