ዘኁልቍ 23:13 NASV

13 ከዚህ በኋላ ባላቅ፣ “እነርሱን ማየት ወደ ምትችልበት ወደ ሌላ ቦታ እንሂድ፤ እዚያም ሁሉን ሳይሆን በከፊል ብቻ ታያቸዋለህ፤ እዚያም ሆነህ እነርሱን ርገምልኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 23:13