22 አቤሴሎም አምኖንን ክፉም ሆነ ደግ አንዳች ቃል አልተናገረውም፤ ምክንያቱም አምኖን እኅቱን ትዕማርን ስላ ስነወራት ጠልቶት ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:22