3 እንዲሁም ዳዊት አብረውት የነበሩትን ሰዎች ከነቤተ ሰቦቻቸው አመጣቸው፤ እነርሱም በኬብሮን ከተሞች ተቀመጡ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:3