2 ሳሙኤል 6:5 NASV

5 ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ በዝማሬ፣ በበገና፣ በመሰንቆ፣ በከበሮ፣ በጽናጽልና በቃጭል ባለ ኀይላቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ያሸበሽቡ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:5