2 ሳሙኤል 1:23 NASV

23 “ሳኦልና ዮናታን በሕይወት እያሉ፣የሚዋደዱና የሚስማሙ ነበሩ፤ሲሞቱም አልተለያዩም፤ከንስርም ይልቅ ፈጣኖች፣ከአንበሳም ይልቅ ብርቱዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 1:23