2 ሳሙኤል 1:26 NASV

26 ወንድሜ ዮናታን ሆይ፤ እኔ ስለ አንተ አዘንሁ፤አንተ ለእኔ እጅግ ውድ ነበርህ፤ፍቅርህ ለእኔ ድንቅ ነበረ፤ከሴት ፍቅርም ይልቅ ግሩም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 1:26