2 ሳሙኤል 10:13 NASV

13 ከዚያም ኢዮአብና አብሮት የነበረው ሰራዊት ሶርያውያንን ለመውጋት ወደ ፊት ገሠገሠ፤ ሶርያውያንም ከፊቱ ሸሹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:13