2 ሳሙኤል 10:16 NASV

16 አድርአዛር መልክተኞችን ሰዶ ከወንዙ ማዶ ያሉትን ሶርያውያን አስመጣ፤ እነርሱም በአድርአዛር ሰራዊት አዛዥ በሶባክ መሪነት ወደ ኤላም ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:16