5 ዳዊት ይህን በሰማ ጊዜ፣ ሰዎቹ እጅግ ዐፍረው ስለ ነበር መልክተኞቹን ላከባቸው፤ ንጉሡም፣ “ጢማችሁ እስኪያድግ በኢያሪኮ ቈዩና ከዚያ በኋላ ተመለሱ” አላቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:5