2 ሳሙኤል 10:8 NASV

8 አሞናውያን ወጥተው በከተማቸው መግቢያ በር ላይ ተሰለፉ፤ የሱባና የረአብ ሶርያውያን እንዲሁም የጦብና የመዓካ ሰዎች ለብቻ ሜዳው ላይ ተሰለፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:8