2 ሳሙኤል 11:23 NASV

23 መልእክተኛውም ለዳዊት እንዲህ አለው፤ “ሰዎቹ አየሉብን፤ እኛንም ለመውጋት ወጥተው እስከ ሜዳው ድረስ መጡ፤ እኛ ግን እስከ ከተማዪቱ ቅጽር መግቢያ ድረስ አሳደን መለስናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 11:23