2 ሳሙኤል 11:7

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7ኦርዮን በመጣ ጊዜም፣ ዳዊት የኢዮአብንና የሰራዊቱን ሁሉ ደኅንነት እንዲሁም ጦርነቱ እንዴት እየተካሄደ እንዳለ ጠየቀው።

2 ሳሙኤል 11:7 — NASV